እናቱ እንዝርት እያሾሩ ጥጥ ሲፈትሉ በተመስጦ የሚያስተውለው ታዳጊ ስለ ፈትል ክምሩ ይጠይቃል። "እማ እሱን ምን ልታደርጊው ነው?" "ዶርዜው ይመጣል፤ እሱ ሲመጣ ...
«ጉዞ» የሙዚቃ ጥናት ምርምር ቡድን ከታዋቂዉ ኢትዮጵያዊ ጃዝ ፒያኖ ተጫዋች ከሳሙኤል ይርጋ ጋር በመሆን በተለያዩ የሙዚቃ ቅላጼዎች ላይ ምርምሩን ያደርጋል ...
በኮራ ምርጥ ባሕላዊ የአፍሪካ ሙዚቃ ሽልማት ዘርፍ በኢትዮጵያ ባሕላዊ ሙዚቃ ዕጩ ሆኖ የቀረበው ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ፤ በአገር ውስጥና በባሕር ማዶ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እንዲቸሩት ይጠይቃል። በቅርቡም አዲስ ስለሚያወጣው ...
"ወደ አውስትራሊያ መጥቼ በዓለም ላይ ጥሩ ስም ያመጡልኝን የአገራችንና ዓለም አቀፍ ሥራዎቼን ይዤ ለመቅረብ በትልቅ ጉጉትና ዝግጅት እየጠበቅኩ ነው" ፒያኒስት ...